ከፍተኛ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ግንባታክትትልና ድጋፍ ሰጪ ባለሙያ II (ሲቪል መሀንዲስ IV)
- Full time
- Addis Ababa, ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ፊት ለፊት ሸዋ ዳቦ ህንፃ - 2ኛ ፎቅ View on Map
- etviral posted 2 weeks ago
- Posted : February 17, 2021 -Accepting applications
- Salary: Br8,000.00 - Br10,000.00 / Monthly
- View(s) 173
Job Detail
-
Offered Salary 9000
-
Career Level Executive
-
Experience 6 Years
-
Gender Both
-
Industry Development
-
Qualifications Degree Bachelor
Job Description
JOB REQUIREMENT
- የተፈላጊ ችሎታ: ሲቪል ኢንጅነሪግ፣እርሻ ኢንጅነሪንግ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት እና የፋብሪካ ማሽን ተከላ ላይ የሰራ ወይም የሰራች
- የሥራ መደቡ የሚገኝበት: የኅብረት ሥራ ግብይት ዳይሬክቶሬት
- ደረጃ : XV
- ብዛት: 2/ሁለት/
ደመወዝ: ብር 9036.00
የመደብ መታወቂያ ቁጥር:57.1/አአ-445፣463
HOW TO APPLY
- ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- አድራሻ፡–ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ፊት ለፊት ሸዋ ዳቦ ህንፃ – 2ኛ ፎቅ፣ “ሴት ተወዳዳራዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡”
- የስልክቁጥር ፡- 011-5-57-34-28